ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ሰው።

ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ያገሬ ሰው።
ጌታ ይመስገን ክብር ለስሙ ይሁን።
***
እርስዎ ዘመዴ እንደሚያውቁት እኔ ዘመድዎ መጻፍ ማንበብ እወዳለሁ።ለምን እኔ ብቻ እወዳለሁ? እርስዎም ይውደዱ እንጂ


ዩር ስፔስ በተኙት ስፍራዎች ባማርኛም በንግሊዘኛም እያሳበሩ ልክ ዘመድዎ እንደሚያደርገው ኦሪጂናል የሆኑ ሀሳቦትን፣ጥቅሶትን፣መጽናናትዎን፣ማጽናናትዎን፣ፈገግታዎን 1...2 .. 3. . . እያሉ ያካፍሉን እንጂ


  • Your Space ሀ :
  • Your Space  ለ :
  • Your Space  ሐ :
  • Your Space  መ :
ለምን እኔ ብቻ እወዳለሁ? እርስዎም ይውደዱ እንጂ.
"እረ እኔም እወዳለሁ" ሲሉ ሰማሆት መሰለኝ።ውነትዎን እኮ ነው መውደድ ችሎታ አይጠይቅም መውደድ እንጂ።አያምኑኝም ወይ ?ማመንስ ድርጊት አይደልም እንዴ::